ሰነዶች መክፈቻ
የ ነበረ ሰነድ መክፈቻ
-
ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
ይምረጡ
ይምረጡ
በ ረጅሙ ይጫኑ በ መክፈቻ ምልክት ላይ በ መደበኛ እቃ መደርደሪያ ላይ እና ይምረጡ የ ሩቅ ፋይል መክፈቻ ከ ዝርዝር በ ታች በኩል
-
ይምረጡ መክፈት የሚፈልጉትን ፋይል እና ይጫኑ መክፈቻ
ፋይሎች እንዳይታዩ መከልከያ
ፋይሎች እንዳይታዩ መከልከያ በ መክፈቻ ንግግር ውስጥ ለ አንዳንድ አይነቶች ይምረጡ ተመሳሳይ የ ፋይል አይነት ከ ዝርዝር ውስጥ: ይምረጡ ሁሉንም ፋይሎች ሁሉንም ፋይሎች ለማሳየት
የ መጠቆሚያ ቦታ
ባጠቃላይ ሁሉም ሰነዶች የሚከፈቱት መጠቆሚያው በ ሰነዱ መጀመሪያ ላይ አድርገው ነው
አንድ የ ተለየ ይታያል: ደራሲው የ ጽሁፍ ሰነድ በ መጻፊያ ውስጥ ሲያስቀምጥ እና እንደገና ሰነድ ሲከፍት: መጠቆሚያው በ ተመሳሳይ ቦታ ይሆናል ሰነዱ በሚቀመጥ ጊዜ: ይህ የሚሰራው የ ደራሲው ስም በሚገባ ጊዜ ነው በ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice - የ ተጠቃሚ ዳታ
-
ይጫኑ Shift+F5 መጠቆሚያውን መጨረሻ ሲቀመጥ የነበረበት ቦታ ለማድረግ
ባዶ ሰነድ መክፈቻ
ይጫኑ የ አዲስ ምልክት ከ መደበኛ መደርደሪያ ላይ ወይንም ይምረጡ ፋይል - አዲስ ይህ የ ተወሰነውን የ ፋይል አይነት ይከፍታል
እርስዎ ከ ተጫኑ ቀስቱ አጠገብ ያለውን የ አዲስ ምልክት: ንዑስ ዝርዝር ይከፈታል እርስዎ ሌላ የ ሰነድ አይነት የሚመርጡበት
የ ስርአት ፋይል ንግግር ወይንም LibreOffice ንግግሮች
በ በርካታ የ መስሪያ ስርአቶች ውስጥ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ስርአቱን ፋይል ንግግር ወይንም LibreOffice ንግግሮች
-
ይምረጡ የ መክፈቻ/ማስቀመጫ ንግግሮችን አይነት ለ መቀየር
የ LibreOffice ንግግር ይደግፋል ፋይል ማውረድ እና መጫን አስተማማኝ የ https ግንኙነቶች በ መጠቀም
ፋይሎች ከ ዌብ ሰርቨር መክፈቻ
እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ URL በ ፋይል ስም ሳጥን ውስጥ: በ መክፈቻ ንግግር ውስጥ: የ URL መጀመር አለበት በ ፋይል:/// ወይንም ftp:// ወይንም http://.
እርስዎ ከ ተጠቀሙ የ LibreOffice ንግግር: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ https:// ቀዳሚ ለ አስተማማኝ ግንኙነት: እና እርስዎ ሰነድ ማስቀመጥ ይችላሉ በ ዌብ ሰርቨር ላይ
እርስዎ ፋይል በሚከፍቱ ጊዜ በ URL ከ መስኮት ፋይል ንግግር ውስጥ: መስኮት የ ፋይሉን ኮፒ ከ አካባቢ ውስጥ ይከፍታል: በ Internet Explorer cache ለ ማጠራቀሚያ ውስጥ የሚገኘውን: የ LibreOffice ፋይል ንግግር የ አካባቢ ኮፒ ፋይል በ ስርአቱ ጊዚያዊ ፎልደር ውስጥ ይከፍታል