የ ዳታቤዞች መጠቀሚያ በ LibreOffice Base
በ LibreOffice Base: እርስዎ ዳታ ጋር መድረስ ይችላሉ በ ተለያየ አይነት የ ዳታቤዝ ፋይል አቀራረብ የ ተቀመጠ ጋር LibreOffice Base natively ይደግፋል አንዳንድ flat file ዳታቤዝ ፋይል አቀራረብ: እንደ የ ዳታቤዝ አቀራረብ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ LibreOffice Base ለ መገናኘት ወደ ውጪ ተዛማጅ ዳታቤዝ እንደ ዳታቤዝ ከ MySQL ወይንም Oracle.
የሚቀጥለው ዳታቤዝ አይነት ለ ንባብ-ብቻ ነው LibreOffice Base. ከ LibreOffice Base ውስጥ: እርስዎ የ ዳታቤዝ አካል መቀየር: ማረም ወይንም ማስገባት እና ማጥፋት አይችሉም: የ ዳታቤዝ መዝገቦች ለ እነዚህ አይነት ዳታቤዞች:
-
የ ሰንጠረዥ ፋይሎች
-
የ ጽሁፍ ፋይሎች
-
የ አድራሻ ደብተር ዳታ
የ ዳታቤዝ መጠቀሚያ በ LibreOffice
-
አዲስ የ ዳታቤዝ ፋይል ለ መፍጠር: ይምረጡ ፋይል - አዲስ - ዳታቤዝ
የ ዳታቤዝ አዋቂ እርስዎን ይረዳዎታል ዳታቤዝ ፋይል ለ መፍጠር እና ለ መመዝገብ አዲስ የ ዳታቤዝ በ ውስጡ LibreOffice.
የ ዳታቤዝ ፋይል የያዛቸው ጥያቄዎች: መግለጫዎች: እና ፎርሞች ለ ዳታቤዝ እንዲሁም አገናኞች ናቸው ለ ዳታቤዝ መዝገቦቹ የሚጠራቀሙበት: የ አቀራረብ መረጃም ከ ዳታቤዝ ፋይል ውስጥ ይቀመጣል |
-
የ ዳታቤዝ ፋይል ለ መክፈት: ይምረጡ ፋይል - መክፈቻ በ ፋይል አይነት ዝርዝር ሳጥን ውስጥ እና ይምረጡ ለ መመልከቻ ብቻ "ዳታቤዝ ሰነዶች" ይምረጡ የ ዳታቤዝ ሰነድ እና ይጫኑ መክፈቻ