LibreOffice እርዳታ መስኮት

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት የ እርዳታ ስርአት ለ ሁሉም እትሞች ሶፍትዌር መሰረት ያደረገው ተመሳሳይ የ ፋይሎች ምንጭ ነው: እዚህ የ ተገለጹት አንዳንድ ተግባሮች በ እርዳታ ውስጥ ምናልባት በ አንዳንድ እትሞች ውስጥ ላይካተቱ ይችላሉ: አንዳንድ ገጽታዎች ስለ ስርጭቱ ምናልባት በዚህ እርዳታ ውስጥ ላይገለጹ ይችላሉ

የ እርዳታ መስኮት የሚያሳየው አሁን የ ተመረጠውን የ እርዳታ ገጽ ነው

እቃ መደርደሪያ የያዛቸው አስፈላጊ ተግባሮች ናቸው ለ እርዳታ ስርአት:

ምልክት

መደበቂያ እና ማሳያ የ መቃኛ ክፍል

ምልክት

ማንቀሳቀሻ ወደ ኋላ ወደ ቀደም ወዳለው ገጽ

ምልክት

ማንቀሳቀሻ ወደ ፊት ወደሚቀጥለው ገጽ

ምልክት

ማንቀሳቀሻ ወደ መጀመሪያው ገጽ ወደ አሁኑ የ እርዳታ አርእስት

ምልክት

ማተሚያ የ አሁኑን ገጽ

ምልክት

ይህን ገጽ ወደ ምልክት ማድረጊያ መጨመሪያ

መፈለጊያ ምልክት

መክፈቻ በ እዚህ ገጽ ላይ መፈለጊያ ንግግር


እነዚህ ሰነዶች በ እርዳት ሰነድ ዝርዝር አገባብ ውስጥም ይገኛሉ

የ እርዳታ ገጽ

እርስዎ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ ከ እርዳታ መመልከቻ ወደ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ በ እርስዎ የ መስሪያ ስርአት በ መደበኛ የ ኮፒ ትእዛዝ: ለምሳሌ:

  1. ኮፒ ማድረግ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ከ እርዳታ ገጽ ላይ ይምረጡ

  2. ይጫኑ +C.

የ አሁኑን የ እርዳታ ገጽ ለመፈለግ:

  1. ይጫኑ የ መፈለጊያ በዚህ ገጽ ላይ ምልክት

    መፈለጊያ በዚህ ገጽ ላይ ንግግር መክፈቻ

    የ ማስታወሻ ምልክት መጫን ይችላሉ በ እርዳታ ገጽ ላይ እና ይጫኑ +F.

  2. መፈለጊያ ሳጥን ውስጥ ያስገቡ ማግኘት የሚፈልጉትን ጽሁፍ

  3. ይምረጡ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ፍለጋ ምርጫ

  4. ይጫኑ መፈለጊያ.

    የሚቀጥለውን ሁኔታ በ ፍለጋው ደንብ ውስጥ በ ገጹ ላይ ለማግኘት: ይጫኑ መፈለጊያ እንደገና

መቃኛ ክፍል

የ መቃኛ ክፍል የ እርዳታ መስኮት የ ያዛቸው tab ገጾች ማውጫዎች, ማውጫ, መፈለጊያ እና ምልክት ማድረጊያ ናቸው.

የ ዝርዝር ሳጥን የሚገኘው ከ ላይ በኩል ነው: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ በ LibreOffice እርዳታ ክፍሎችማውጫ እና መፈለጊያ tab ገጾች ብቻ ናቸው የ ተመረጠውን ዳታ የያዙት LibreOffice ክፍል

ማውጫ

የ ዋናውን አርእስቶች የ ሁሉንም ክፍሎች ማውጫዎች ማሳያ

ማውጫ

የ ዝርዝር ቁልፍ ቃሎች ማውጫ ማሳያ አሁን ለ ተመረጠው LibreOffice ክፍል

መፈለጊያ

እርስዎን ሙሉ-ጽሁፍ መፈለግ ያስችሎታል: ፍለጋው ሙሉ የ እርዳታ ይዞታዎችን ያጠቃልላል አሁን የ ተመረጠውን LibreOffice ክፍል

ምልክት ማድረጊያ

በ ተጠቃሚ-የተገለጸ ምልክት ማድረጊያ ይዟል: እርስዎ ማረም ወይንም ማጥፋት ይችላሉ ምልክት ማድረጊያዎች: ወይንም ይጫኑ ወደ ተመሳሳይ ገጾች ጋር ለመሄድ