ማሻሻያ መፈለጊያ
እርስዎ ማሻሻያ መፈለግ ይችላሉ በ እጅ ወይንም ራሱ በራሱ
ማሻሻያ መፈለጊያ እንዲሁም ለ ሁሉም ለ ተገጠሙ ተጨማሪዎች ማሻሻያ ይፈልጋል |
ይምረጡ
በ እጅ ለ መፈለግእርስዎ ማስቻል ወይንም ማሰናከል ይችላሉ ራሱ በራሱ እንዲፈልግ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice - በ መስመር ላይ ማሻሻያ
-
ማሻሻያ ዝግጁ ከሆነ: ምልክት በ እቃ መደርደሪያ ላይ ይታያል እና እርስዎን ያሳውቃል ማሻሻያ እንዳለ: ይጫኑ በ ምልክት ላይ ተጨማሪ መረጃ ንግግር ለ መክፈት
ለ እርስዎ ይህ ይታያል ማሻሻያ መፈለጊያ ንግግር ከ አንዳንድ መረጃ ጋር ስለ መስመር ላይ ማሻሻያ LibreOffice.
-
የ ኢንተርኔት ግንኙነት ማስቻያ ለ LibreOffice.
እርስዎ ወኪል ሰርቨር ከ ፈለጉ የ ወኪል ማሰናጃ ያስገቡ በ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - ኢንተርኔት - ወኪል
-
ይምረጡ
ለ መፈለግ ዝግጁ ማሻሻያ አዲስ እትም ለ እርስዎ ቢሮ ክፍል
አዲስ እትም ዝግጁ ከሆነ እና LibreOffice ካልተሰናዳ ራሱ በራሱ እንዲያወርድ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ከ እነዚህ አንዱን:
-
አዲስ እትም ማውረጃ
-
የ ወረዱትን ፋይሎች መግጠሚያ
-
ማሻሻያ መፈልግ አሁን ማቋረጫ
ይህ LibreOffice ከተዘጋጀ ራሱ በራሱ ፋይሎችን እንዲያወርድ: ማውረድ ወዲያውኑ ይጀምራል: ንግግሩን ቢያሳንሱም ማውረዱን ይቀጥላል
ራሱ በራሱ ማውረጃ ከ ተሰናከለ: እርስዎ ማውረድ በ እጅ ማስጀመር ይችላሉ
ምንም ማሻሻያ ካልተገኘ: ንግግሩን ይዝጉ
የ አስተዳዳሪ መብት ፍቃድ ያስፈልጋል ለማሻሻል LibreOffice. |