የ VBA ተግባሮች አያካትትም

LibreOffice Basic ይህን የ ተግባር ማሰናጃ ይጨምራል የ VBA ድጋፍ ሲያስችሉ

These exclusive VBA functions are enabled when the statement Option VBASupport 1 is placed before the first macro of a LibreOffice Basic module.

የ ጽሁፍ ተግባሮች

AscW Function [Runtime - VBA]

የ ዩኒካድ ዋጋ ይመልሳል ለ መጀመሪያው ባህሪ በ ሀረግ ግለጫ ውስጥ

ChrW Function [Runtime -VBA]

የ ዩኒኮድ ባህሪ ይመልሳል ለ ተወሰነው ባህሪ ኮድ ለሚወክለው

InStrRev Function [Runtime - VBA]

የ ሀረግ ቦታ ይመልሳል በ ሌላ ሀረግ ውስጥ: ከ ሀረጉ በ ቀኝ በኩል በ መጀመር

StrReverse Function [Runtime - VBA]

ሀረግ ይመልሳል በ ግልባጭ የ ሀረግ ቅደም ተከተል መሰረት

የ ገንዘብ ተግባሮች

የ DDB ተግባር [ማስኬጃ ጊዜ - VBA]

በ ተወሰነ ጊዜ ንብረቱ የሚቀንስበትን ይመልሳል በ መጠቀም የ ሂሳብ-መቀነሻ ዘዴ

የ FV ተግባር [ማስኬጃ ጊዜ - VBA]

የ ወደፊት ዋጋ ይመልሳል ለ ኢንቬስትመንት መሰረት ባደረገ ጊዜ: የማያቋርጥ ክፍያ: እና የማያቋርጥ የ ወለድ መጠን (የ ወደፊት ዋጋ)

IPmt Function [Runtime - VBA]

የ እዳ ክፍያ በ ረጅም ጊዜ ማስሊያ ለ ኢንቬስትመንት በ መደበኛ ክፍያዎች እና በማያቋርጥ የ ወለድ መጠን

የ ውስጥ መጠን ለ ተከታታይ ገንዘብ ተግባር [ማስኬጃ ጊዜ - VBA]

የ ውስጥ መጠን ማስሊያ ይመልሳል ለ ኢንቬስትመንት

የ ተሻሻለው የ ውስጥ መጠን ለ ተከታታይ ገንዘብ ተግባር [ማስኬጃ ጊዜ - VBA]

ይህ የሚያሰላው የ ተሻሻለውን የ ውስጥ መጠን ለ ተከታታይ ገንዘብ ይመልሳል ለ ተከታታይ ኢንቬስትመንት

NPer Function [Runtime - VBA]

ለ ኢንቬስትመንት ወይንም ለ ብድሩ የ ጊዜ መጠን ቁጥር ማስሊያ

NPV Function [Runtime - VBA]

የ ኢንቬስትመንት ንጹህ ትርፍ ለ አሁኑ ዋጋ ያሰላል: በ ተሰጠው የ ቅናሽ መጠን መሰረት: እና ተከታታይ ተቀማጭ እና ወጪ

Pmt Function [Runtime - VBA]

ለ ኢንቬስትመንት ወይንም ለ ብድሩ የ ጊዜ መጠን ቁጥር ማስሊያ

PPmt Function [Runtime - VBA]

በ ተሰጠው ጊዜ ውስጥ ክፍያ ይመልሳል ዋናውን: ኢንቬስትመንት መሰረት ባደረገ: በማያቋርጥ ክፍያ: እና በማያቋርጥ የ ወለድ መጠን

የ አሁኑ ዋጋ ተግባር [ማስኬጃ ጊዜ - VBA]

የ አሁኑን ዋጋ ይመልሳል ለ ኢንቬስትመንት ውጤቶች ከ ተከታታይ መደበኛ ክፍያዎች

የ መጠን ተግባር [ማስኬጃ ጊዜ - VBA]

የ አሁኑን ዋጋ ይመልሳል ለ ኢንቬስትመንት ውጤቶች ከ ተከታታይ መደበኛ ክፍያዎች

የ ንብረት እርጅና በ ቀጥታ-መስመር [ማስኬጃ ጊዜ - VBA]

ቀጥተኛ-መስመር ዋጋው የሚቀንስበትን ለ ንብረቱ ይመልሳል ለ አንድ ጊዜ: ንብረቱ ዋጋው የሚቀንስበት መደበኛ ነው ለሚቀንስበት ጊዜ

የ ንብረት እርጅና ተግባር [ማስኬጃ ጊዜ - VBA]

የ እርጅና መጠን በ ሂሳብ-የሚቀንሰውን ይመልሳል

የ ቀን እና ጊዜ ተግባሮች

FormatDateTime Function [Runtime - VBA]

ቀን እና/ወይንም ሰአት አቀራረብ ለ ቀን መግለጫ እና ውጤት እንደ ሀረግ ይመልሳል

የ ወር ስም ተግባር [ማስኬጃ ጊዜ - VBA]

የ ወር ስም ተግባር የሚመልሰው የ ቋንቋውን የ ወር ስም ነው ለ ተወሰነው የ ወር ቁጥር:

የ ስራ ቀን ስም ተግባር [ማስኬጃ ጊዜ - VBA]

የ ስራ ቀን ስም ተግባር የሚመልሰው የ ስራ ቀን ስም ነው ለ ተወሰነው ቀን በ ሳምንት ውስጥ

የ I/O ተግባሮች

የ ማስገቢያ ተግባር [ማስኬጃ ጊዜ - VBA]

Returns the open stream of an Input or Binary file (String).

የ ሂሳብ ተግባሮች

የ ክብ ተግባር [ማስኬጃ ጊዜ - VBA]

የ ማጠጋጊያ ተግባር የሚመልሰው ቁጥር በ ተወሰነው ቁጥር አሀዝ የ ተጠጋጋውን ቁጥር ነው

የ እቃ ተግባሮች